Find Posts By Topic

የአመቱ ምርጥ | የሲያትል የመጓጓዣ መምሪያ (SDOT) የ2023 የጎሉ ክስተቶች

የብሎግ ስታትስቲክስ: 500 ቃላት | 3 ደቂቃ ንባብ

2023 ለሲያትል የመጓጓዣ መምሪያ (SDOT) ሌላ ትልቅ ዓመት ነበር። ሲያትል ወደፊት እየተንቀሳቀሰ እንዲቆይ ሠርተናል። የእኛ የአመቱ መሪ ጭብጥ “ማድረስ: ከእሴቶቻችን ጋር የተቀናጀ፣ ፈጣን እና ጣዕም ያለው።”

በመላ ከተማው ውስጥ ተጨማሪ የደህንነት እና የተንቀሳቃሽነት ማሻሻያዎችን ለማቅረብ ፕሮጀክቶችን በማፋጠን ላይ አተኩረን ነበር። በእግር የሚሄዱ፣ ቢስክሌት የሚጋልቡ፣ የሚያንከባልሉ እና የሕዝብ መጓጓዣ ለሚሳፈሩ ሰዎች አጽንዖት ሰጥተናል። እንዲሁም የአየር ንብረት ለውጥን ለመቅረፍም ሰርተናል። ቡድናችን በሲያትል የወደፊት የመጓጓዣ እቅድ ለማውጣት ከማህበረሰቡ አባላት ጋር ተነጋግሯል። የዘንድሮውን ዐቢይ ጭብጦችን በማንበብ እንደሚደሰቱ ተስፋ እናደርጋለን!

ከዳይሬክተራችን፣ ግሬግ ስፖትስ (Greg Spotts) እስኪ ይህን አጭር የሰላምታ ቪዲዮ ይመልከቱ! ቪዲዮ: SDOT

ፈጣን አገናኝ: የ2023 ከፍተኛ ጭብጦቻችንን (ባለ 4-ገጽ ፒዲኤፍ) እስኪ ያጣሩ ወይም ከታች ይመልከቱ!

የSDOT የ2023 የዓመቱ ከሁሉ ምርጥ የሆኑ የጎሉ ጭብጦች! ግራፊክስ: SDOT

ወደ 2024 በመቀጠል!

በ2024 ውስጥ ለሌላ ትልቅ አመት በዝግጅት ላይ ነን። የኛ ጭብጥ: ደህንነቱ የተጠበቀ መንገዶችን ማድረስ ነው። የእርስዎን ቀጣይ ፍላጎት እና ተሳትፎ እናደንቃለን። በሲያትል ውስጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ቀልጣፋ ጉዞን ለመደገፍ ከእርስዎ ጋር መስራታችንን እንቀጥላለን። እናመሰግናለን።