Find Posts By Topic

የሲያትል ፓርኪንግ ማሻሻያዎች

English-version of this blog here.

SDOT ጊዜያዊ የመኪና ማቆሚያ ለውጦችን አስታውቋል፡፡

በክፍያ መኪና ማቆሚያ ጎዳናዎች ላይ ክፍያ አይጠየቅም

የተከለከሉ ማቆሚያዎች (RPZs)ውስጥ ካልሆነ በስተቀር የሰዓት የጊዜ ገደቦች ተፈጻሚ አይሆኑም

በ RPZs ውስጥ የጊዜ ገደቦች መተግበር ይቀጥላሉ

ስለዚህ በእነዚህ ሰፈሮች ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች አሁንም ማቆሚያ ሊያገኙ ይችላሉ፡፡

ያለፍቃድ በ RPZ ውስጥ ካቆሙ የተለጠፉ የጊዜ ገደቦችን መከተል ያስፈልግዎታል።

አዳዲስ የምግብ መሰብሰቢያ ቀጠናዎችን ጨምሮ እስከ 30 ደቂቃዎች ድረስ መጫኛ ዞኖች መተግበራቸውን አሁንም ይቀጥላሉ ፡፡

ሁሉም መኪና ማቆም አይቻልም የሚሉ ምልክቶች ለተወሰነ ሰዓት ማቆም አይቻልም የሚሉትን ጨምሮ መተግበራቸውን ይቀጥላሉ።

የሆስፒታል እና የሰብአዊ አገልግሎት ሠራተኞች አዳዲስ ዞኖችን ጨምሮ ልዩ ዞኖች አሁንም ተግባራዊ ይሆናሉ

እንዲሁም እንደ የጭነት ፣ የምግብ የጭነት መኪናዎች እና የቻርተር አውቶቡሶች ያሉ አሁን ያሉ ዞኖች።