Find Posts By Topic

ዘዴና ወይም መንገዶች ተመለሱ! በዚህ አመት እንዴት መሳተፍ እንደሚችሉ እነሆ

Photo credit: Julia Raasch on Unsplash.

Please note: to return to the English version of this blog post, please click here.


ማጠቃለያ:

  • ሁሉም እርኩስ መናፍስት፣ በደመነፍስ የሚንቀሳቀሱትን እና ሌሎች የፍርሃት ፍጥረታትን በመጥራት – የእኛ የዘዴ ወይም የመንገዶች ፕሮግራም ተመልሷል! 
  • ዘዴ ወይም መንገዶች በሃሎዊን (Halloween)-አነሳሽነት በግራና በቀኝ መንገዶች የተዋሰኑ ህንጻዎች (block) ድግስ ለአብዛኛው የተሽከርካሪ ትራፊክ መንገድዎን ለመዝጋት እድል ነው – አልባሳትን፣ መክሰስ እና የጎረቤት መዝናኛን ያስቡ!
  • እንዲሁም ከእኛ ጋር ያልሆኑትን ተወዳጅ ሰዎችን የሙት ቀን መሰዊያ (Día de Muertos ofrenda) ኤግዚቢሽን እና ክብረ በዓል ማስተናገድ ይችላሉ
  • በነፃ እና በቀላል ፈቃድ የእራስዎን ዘዴ ወይም መንገዶች እንዴት እንደሚያዘጋጁ ለማወቅ ያንብቡ። (ለተረጋገጠ ግምገማ ነፃ የፍቃድ ማመልከቻዎን እስከ ጥቅምት 14 ድረስ እንዲያቀርቡ እንመክራለን – ግን ከዚያም በኋላ ቢሆንም ፈቃዶችን እንቀበላለን)

ለ2022 ዘዴ ወይም መንገዶችን መመለሳቸውን በማወጃችን ደስተኞች ነን! ለሃሎዊን (Halloween) ዘዴ ወይም መንገዶች ፈቃድ ማመልከት ይችላሉ! እንዲሁም የላቲን Latin(e/o/a/x) ማህበረሰብ የሙት ቀን (Día de Muertos) እንዲያመለክቱ እና እንዲያከብሩ እናበረታታለን!

ፍላጎት ላለው ማንኛውም ሰው በሃሎዊን (Halloween) እና በሙት ቀን (Día de Muertos) ሳምንት ውስጥ በዘዴ ወይም- ላልተጠበቀ መስተንግዶ (trick-or-treating) ደህንነት እና ለማህበረሰብ-ግንባታ ድግሶች/ ፌስታዎች መንገድዎን እንዲያመለክቱ እና ለተሽከርካሪዎች እንዲዘጉ እናበረታታለን! 

ዘዴ ወይም መንገዶች ከ2021 ጀምሮ መንገድ በመዘጋት መርሃ ግብሮቻችን በጣም ታዋቂ ከሆኑ አንዱ ነበር አሁንም እንደገና በዚህ ዓመት መልሰን እንደገና ስላመጣን ደስተኞች ነን።  ዘዴ ወይም መንገዶች ልዩ ባህሪ – የመንገድዎ መዘጋት እስከ 10 ሰዓት ከምሽቱ ሊቆይ ይችላል!

ለማመልከት ዝግጁ ነዎት? ብቁነትን በተመለከተ በእኛ Play Street & Block Party ድህረገጽ ላይ የማስተማር ሂደቱን እና መመሪያዎችን ይከተሉ። ታዲያ የማመልከቻዎን ግምገማ ቅድሚያ መስጠት እንድንችል በ “የፕሮጀክት ስም” መስክ ውስጥ፣ እባክዎን “ዘዴ ወይም መንገድ፣” ወይም “የሙት ቀን” ብለው ያስገቡ። ለመጀመር ማመልከቻዎን፣ ለማጠናቀቅ እርዳታ ከፈለጉ በ 206-684-7623 ይደውሉልን። ትርጉም በነጻ ይገኛል!

እርስዎ በጤናማ መንገድ ይቆዩ (Stay Healthy Street) ላይ የሚኖሩ ከሆነ፣ መንገድዎ ቀድሞውኑ መከላከያዎች እና የ”መንገድ ተዘግቷል” “STREET CLOSED” ምልክቶች ስላሉት አንድን ክስተት ለማስተናገድ እንኳን ቀላል ነው። አሁን ባለው በጤናማ መንገድ ይቆዩ (Stay Healthy Street) ላይ ዘዴ ወይም መንገዶች ለማስተናገድ ምንም ተጨማሪ ፈቃዶች አያስፈልጉዎትም! አሁንም መመሪያዎቹን መከተል ያስፈልግዎታል፣ እና የታቀደውን እንቅስቃሴዎን የሚነዱ ሰዎች እንዲያውቁ ለማድረግ ተጨማሪ ምልክቶችን ማተም ይችላሉ: 

  • በጤና ቆይ የመንገድ በራሪ ወረቀትዎ ላይ ይጫወቱ
  • ጤናማ ሁን ጎዳና በሚታተም ምልክትህ ላይ ተጫወት

ጅማሬ እንዲሆንዎ እዚህ ጥቂት የበልግ (fall) እንቅስቃሴዎች አሉ! 

Photo of a large house with orange lighting inside and dark gray clouds overhead.
Photo Credit: Ehud Neuhaus on Unsplash

የፎቶ ዕውቅና:

የሃሎዊን (Halloween) አልባሳት ሰልፍ

የሚወዱትን የሃሎዊን (Halloween) አለባበስ ይለብሱ እና የሃሎዊን (Halloween) ማስጌጫዎችን በግራና በቀኝ መንገዶች የተዋሰኑ የናንተ ህንጻዎች (block) ለመመልከት እና የበልግ (fall) የአየር ሁኔታ ይደሰቱ። መንገዶቹ አሁንም ለአካባቢያዊ ትራፊክ ክፍት እንደሆኑ ያስታውሱ – እባክዎን መንገዱን ወደ አካባቢያዊ መድረሻዎች በብስክሌት ለሚጋልቡ፣ ለሚራመዱ፣ ለሚያንከባለሉ እና ለሚያሽከረክሩ፣ ለምሳሌ ቤቶቻቸውን ወይም ንግዶቻቸውን ማግኘት ለሚፈልጉ ሌሎች ጎረቤቶች ማካፈልዎን ያረጋግጡ።

የኮቪድ -19 ጥንቃቄ

ከሌሎች ሰዎች ጋር ስትሆን ወይም በህዝቡ ውስጥ ስትሆን ተሳታፊዎች ወቅታዊውን የህዝብ ጤና መመሪያ እንዲከተሉ ይበረታታሉ። እንዲሁም የቅርብ ጊዜውን የኮቪድ-19 የህዝብ ጤና መመሪያዎችን በሕዝብ ጤና – ሲያትል እና ኪንግ ካውንቲ ድረ-ገጽ ላይ ማግኘት ይችላሉ። በሃሎዊን (Halloween) እና በሙት ቀናት (Día de Muertos) ዙሪያ በእነዚህ አዝናኝ፣ የፌስታ ዝግጅቶች ላይ እየተሳተፋችሁ የማህበረሰብ ጤናን እና ደህንነትን ለማረጋገጥ የበኩላችሁን እገዛ ስላደረጉ እናመሰግናለን። 

የሙት ቀን መሰዊያ (Día de Muertos ofrenda) ኤግዚቢሽን እና ክብረ በዓል

በፊት ለፊት ግቢዎ ወይም በትላልቅ መስኮቶች ውስጥ የተለያዩ መሠዊያዎችን እና ኤግዚቢሽኖችን በማስተናገድ እና የሚወዱትን ለማስታወስ በቀኝ እና ግራ መንገዶች የተዋሰኑ በናንተ ህንጻዎች (block) ዙሪያ በመራመድ እና የበልጉን (the fall) የአየር ሁኔታ ይደሰቱ። እንደገና፣ እባክዎን መንገዶቹ ለአከባቢው ትራፊክ አሁንም ክፍት መሆናቸውን ያስታውሱ! 

የፎቶ ዕውቅና: በኤል ቸንትሮ ዴ ላ ራዛ (El Centro de la Raza) የሲያትል ታይምስ

A woman dressed up as Catrina, the "Lady of the Dead" - a widely recognized symbol of Dia de Muertos. She is wearing a black dress with many large and colorful flowers and black and white face paint.
Photo by Sonia.

የሲያትል የማመላለሻ መምሪያ የሃሎዊን (Halloween) የተንቀሳቃሽ ፊልም ምክሮች

ቤት ውስጥ ለመቆየት ከፈለጉ፣ ከዚህ በታች የእኛን የተንቀሳቃሽ ፊልም ዝርዝር ይመልከቱ! እነዚህ ፊልሞች ለጥቂት የሲያትል የማመላለሻ መምሪያ (SDOT) ሰራተኞች ተወዳጆች ናቸው እና ሁሉም ለወጣት ቡድኖች ተስማሚ አይደሉም። እነዚህ ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ/ለጓደኞችዎ ተገቢ ለመሆናቸው እርስዎ እንዲመረምሩ እና ለራስዎ ወይም ለቤተሰብዎ እንዲወስኑ እናበረታታዎታለን! 

ለቤተሰብ ተስማሚ/ ወዳጃዊ

ትርጉም የለሽ ንግግር ወይም እንቅስቃሴ  

Monster House  

የአዳምስ ቤተሰብ  

ከገና በፊት ያለው ቅዠት  

ጥንዚዛ ጭማቂ  

ኮራልን (Coraline)  

ኤድዋርድ ሲሶርሀንድ (Edward Scissorhands)  

ሽፍታ የሚሰማቸው  

የጭራቆች ኢንክ (Monsters Inc)  

መንፈስ ሰባሪዎች  

ካስፐር 

አጣማሚዎች  

ጠንቋዮቹ  

ከአልጋው ስር አትመልከት  

ኮኮ 

የሃሎዊን(Halloween)ከተማ

በመናፍስት የተጐበኘ ትልቅ መኖሪያ ቤት

አልቪን እና ቺፕማንኮች ከዎልፍማን ጋር ተገናኙ

ሆቴል ትራንሲልቨኒያ

ፓራኖርማን

የሚያስፈራ

ጥንቆላዊ የብልሀት እንቅስቃሴ  

የሮዝሜሪ ሕፃን  

ዝግጁ ወይስ አይደለም  

እሱ  

እኛ  

በኤልም መንገድ ላይ ቅዠት  

የሚያብረቀርቅ  

የፍርሃት መንገድ የሶስትዮሽ ትእይንት/ ጽሑፍ

ከጤነኛነት ወዲያ እንቅስቃሴ  

ውጣ  

ሃሎዊን  

ጸጥ ያለ ቦታ II  

ባባዱክ  

የኮረብታ ቤት በመናፍስት የሚጎበኝ 

ከሪ 

የከረሜላ ሰው

ቤት (1977)

አይተነፍሱ

የራስ ሕመምተኛ

እባክዎን ያስተውሉ ማመልከቻዎች አርብ ጥቅምት 14 ከቀኑ 500 ሰዓት ድረስ እንዲቀርቡ እንጠይቃለን ዋስትና ያለው ወቅታዊ ግምገማ እና ማረጋገጫ። ይህንን የጊዜ ገደብ በማሟላት ላይ ማንኛውም ተግዳሮቶች ካሉዎት እባክዎን ለቴክኒክ ድጋፍ በኢሜይል publicspace@seattle.gov ያግኙን

የዘዴ ወይም መንገዶች አከባበር አስደስትዎታልን? እኛ ለማወቅ እንወዳለን! መልካም ሆኖ የተካሄድውን፣ እና እኛ እንድናውቀው የሚፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ለማሳወቅ በ publicspace@seattle.gov ኢሜል ይላኩልን። እንዲሁም የዘዴ ወይም መንገዶች ክስተትዎን ፎቶዎች ለማካተት ነፃነት ይሰማዎ!

ሃሎዊን (Halloween) እና የሙት ቀን (Día de Muertos) ስላበቁ ብቻ ደስታው አያልቅም! በዓመቱ ውስጥ የ (Play Street እና Block Party) ፈቃዶች ለግለሰቦች፣ ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች፣ እና ለማህበረሰብ ድርጅቶች ይገኛሉ! 

በሃሎዊን (Halloween) እና በሙት ቀን (Día de Muertos) መካከል ያለው ልዩነት:

ሰላም ሁሉ ሰው! የሙት ቀን (Día de Muertos) የመነጨው ከጥንት ሜሶአሜሪካ (Mesoamerica) (በሜክሲኮ እና በሰሜን መካከለኛው አሜሪካ) አዝቴክን፣ ማያ እና ቶልቴክን ጨምሮ የአገሬው ተወላጆች የሞቱባቸውን ዘመዶቻቸውን ዘክረው የሚያስታውሱበት የተወሰኑ ጊዜዎች ነበሩ። 

ሟቹ አዋቂ ይሁን ወይም ሕፃን መሆኑ ላይ ተመሥርቶ የተወሰኑ ወራት ሟቹን ለማስታወስ የተሰጡ / የተሰየሙ ነበሩ። ስፔናውያን ከደረሱ በኋላ ይህ ሙታንን የማስታወስ ሥነ ሥርዓት ከሁለት የስፔን የካቶሊክ በዓላት ጋር እርስ በርሱ የተሳሰረ ሆነ: የሁሉም ቅዱሳን ቀን (All Saints Day) (ህዳር 1) እና የሁሉም ነፍስ ቀን (All Soul’s Day) (ህዳር 2)። የሙት ቀን (Día de Muertos) ብዙውን ጊዜ ህዳር 1 የሞቱትን ልጆች ለማስታወስ፣ እና ህዳር 2 አዋቂዎችን ለማክበር ይከበራል።

ዛሬ፣ የሙት ቀን (Día de Muertos) በአብዛኛው በሜክሲኮ እና በአንዳንድ የመካከለኛው እና የደቡብ አሜሪካ ክፍሎች ይከበራል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አሜሪካንንም አካቶ በውጭ አገር ባሉ የላቲኖ ማህበረሰቦች ዘንድ እየጨመረ ተወዳጅ እየሆነ መጥቷል። የሙት ቀን (Día de Muertos) የሐዘን ቀን አይደለም። ቤተሰቦቹ የተለዩዋቸው በሕይወት በነበሩበት ጊዜ የወደዱትን ከምግብ፣ ከፍራፍሬ፣ እና ሌሎች ነገሮችም ጋር እንደ መዕባ በማቅረብ ያከብራሉ። እንዲሁም፣ መዕባው/ በመሰዊያው ዙሪያ የተቀመጡ ሙዚቃ እና በቀለማት የተዋቡ ጌጣጌጦች የሟቹን መንፈስ ይቀበላሉ።

ከጥቅምት 29 እስከ ጥቅምት 30፣ 11 ጥዋት – 6 ፒኤም ድረስ የዲያ ደ ሙርቶስ ፌስቲቫል ሲያትል በ Fisher Pavilion መቀላቀል ይችላሉ።

ድዝኒ ፒክዛር (Disney Pixar) በ 2017 “ኮኮ” ተንቀሳቃሽ ፊልማቸው ውስጥ የበዓሉን ፍሬ ነገር በመማረክ የሚያምር ሥራ ሰርቷል። 

ጤና ይስጥልኝ፣

የሲያትል የማመላለሻ መምሪያ (SDOT) የላቲንክስ ስብስብ/ ቡድን

ብለን ሄረራ ኢሜይል (belen.herrera@seattle.gov) እና ሶኒያ ፓልማ ኢሜይል (sonia.palma@seattle.gov)።